ትልቅ የሆነውን Lyrics

Aster Abebe

Aster Abebe - ትልቅ የሆነውን Lyrics

Lyrics

ትልቅ ፡ የሆነውን ፡ ከፊቴ ፡ አስቀድሜ
መቼ ፡ አንገቴን ፡ ደፋሁ ፡ መች ፡ ሄድኩ ፡ አቀርቅሬ
የተማመንኩበት ፡ ኩራቴ ፡ ሆኖኛል
ትላንቴ ፡ ይመስክር ፡ ሰልፌን ፡ አሸንፏል ፤ ሰልፌን ፡ አሸንፏል
ትልቅ ፡ የሆነውን ፡ ከፊቴ ፡ አስቀድሜ
መቼ ፡ አንገቴን ፡ ደፋሁ ፡ መች ፡ ሄድኩ ፡ አቀርቅሬ
የተማመንኩበት ፡ ኩራቴ ፡ ሆኖኛል
ትላንቴ ፡ ይመስክር ፡ ሰልፌን ፡ አሸንፏል ፤ ሰልፌን ፡ አሸንፏል

ከፍታውን ፡ ተመኝቶ ፡ ከፍ ፡ ብያለሁ ፡ ያለ
ላፍታ ፡ ማን ፡ ተመቸው ፡ ማን ፡ ተደላደለ
ወርዷል ፡ ወደ ፡ ቦታው ፡ እርሱ ፡ ወዳዘዘለት
ልክን ፡ ማወቅ ፡ እያለ ፡ ኋላ ፡ ከመዋረድ
በዕውቀቱ ፡ ልቀት ፡ ማንስ ፡ ገለጠው
እንኳንስ ፡ የእርሱን ፡ ጥግ ፡ ጫፉን ፡ ማን ፡ ነካው
ሁሉም ፡ ከታች ፡ ሆኖ ፡ ይመለከተዋል
የእጁ ፡ ስራ ፡ ሁሉ ፡ ሲያደንቀው ፡ ይኖራል

ከቶ ፡ አልደፍርም ፡ አንደኛ ፡ ልለው
ሁለተኛ ፡ ሆኖ ፡ ማን ፡ ተከተለው
ሁሌ ፡ ብቻውን ፡ ሚመለክ ፡ ትልቅ
ሚጨምር ፡ ክብር ፡ ከትላንቱ ፡ ይልቅ

ከቶ ፡ አልደፍርም ፡ አንደኛ ፡ ልለው
ሁለተኛ ፡ ሆኖ ፡ ማን ፡ ተከተለው
ሁሌ ፡ ብቻውን ፡ ሚመለክ ፡ ትልቅ
ሚጨምር ፡ ክብር ፡ ከትላንቱ ፡ ይልቅ

ደጋግሞ ፡ ቢፎክር ፡ ቢጨምር ፡ ቀረርቶ
ልቡን ፡ አጥፍቶታል ፡ ከሰማያት ፡ ወርዶ
ዝም ፡ ብሎ ፡ ያለ ፡ ልክ ፡ ታዞ ፡ በመስቀል ፡ ላይ
የአብን ፡ ጥም ፡ አርክቷል ፡ ሆኗል ፡ ለአለም ፡ ሲሳይ
ግድግዳው ፡ ፈረሰ ፡ በመሀከል ፡ ያለው
ሰውን ፡ ከእግዚአብሔር ፡ ጋር ፡ ለይቶ ፡ ያቆየው
ፍቅር ፡ መሀል ፡ ገብቶ ፡ ሁሉን ፡ አንድ ፡ አረገ
ጠላትም ፡ አፈረ ፡ ለሁሌ ፡ እጁን ፡ ሰጠ

ከቶ ፡ አልደፍርም ፡ አንደኛ ፡ ልለው
ሁለተኛ ፡ ሆኖ ፡ ማን ፡ ተከተለው
ሁሌ ፡ ብቻውን ፡ ሚመለክ ፡ ትልቅ
ሚጨምር ፡ ክብር ፡ ከትላንቱ ፡ ይልቅ

ከቶ ፡ አልደፍርም ፡ አንደኛ ፡ ልለው
ሁለተኛ ፡ ሆኖ ፡ ማን ፡ ተከተለው
ሁሌ ፡ ብቻውን ፡ ሚመለክ ፡ ትልቅ
ሚጨምር ፡ ክብር ፡ ከትላንቱ ፡ ይልቅ

ትልቅ ፡ የሆነውን ፡ ከፊቴ ፡ አስቀድሜ
መቼ ፡ አንገቴን ፡ ደፋሁ ፡ መች ፡ ሄድኩ ፡ አቀርቅሬ
የተማመንኩበት ፡ ኩራቴ ፡ ሆኖኛል
ትላንቴ ፡ ይመስክር ፡ ሰልፌን ፡ አሸንፏል ፤ ሰልፌን አሸንፏል
ትልቅ ፡ የሆነውን ፡ ከፊቴ ፡ አስቀድሜ
መቼ ፡ አንገቴን ፡ ደፋሁ ፡ መች ፡ ሄድኩ ፡ አቀርቅሬ
የተማመንኩበት ፡ ኩራቴ ፡ ሆኖኛል
ትላንቴ ፡ ይመስክር ፡ ሰልፌን ፡ አሸንፏል ፤ ሰልፌን ፡ አሸንፏል

Song & Lyrics Facts

Aster Abebe - ትልቅ የሆነውን is a song from the album ክብር የበቃህ ነህ, Vol. 1 by Aster Abebe, a Christian gospel singer from Ethiopia.

The album was released in 2017 and contains 12 songs, including ትልቅ የሆነውን, which is the first track. The song is available on Apple Music and Boomplay, among other platforms. The lyrics of the song are written by Aster Abebe herself, and they express her gratitude and praise to God for his greatness and love. She sings about how God has lifted her up from her troubles and challenges, and how he has given her victory over her enemies. She also sings about how God has come down from heaven to save her by dying on the cross, and how he has made her one with him. She declares that God is bigger than anything she has ever faced, and that he deserves more glory than anyone else. The main messages in the lyrics are that God is almighty, faithful, merciful, sacrificial and personal. He is almighty because he can do anything and he has power over all things. He is faithful because he never leaves or forsakes his children, and he always fulfills his promises. He is merciful because he forgives and heals his people, and he delivers them from their sins. He is sacrificial because he gave his life for us, and he paid the price for our redemption. He is personal because he knows us by name, and he wants to have a relationship with us. These messages are communicated to the listener through the use of biblical references, metaphors, testimonies, praises and prayers.

Translate Aster Abebe - ትልቅ የሆነውን lyrics to:

Please select your language from the drop-down list to see the translation for Aster Abebe - ትልቅ የሆነውን lyrics.

We have 1 Aster Abebe's song lyrics which you can see on the right or by clicking on the artist's name.